ሰማያዊ ኢኮኖሚ – የወደፊት ተስፋ የሆኑትን ወጣት ባህረኞች መንግስት ለምን ረሳቸው?

እንደምን ስነብታኋል ወዳጆቼ? አዲሱ አመት በአዲስ ተስፋ ሲጀመር፣ በእሬቻ አዲስ አበባን ስንነጠቅ፣ በኖቤል ሰላም ሽልማት ሃሴት ስናረግ፣ እዚህ ሲሞቀን እዛ ሲበርደን፣ ይሀው አንድ ወር አለቀ። በዚህ አያያዝ 2012 አ/ም ብዙ ውጣ ውረድ የበዛበት ረጅም አመት የሚሆን ይመስለኛል። የጽሁፌ አላማ የዚህን አዙሪት ላይ ያለ ፖለቲካ ለማውራት ሳይሆን፣ ሁሉም ነገር ኬኛ በሆነበት ሃገር፣ ባህረኛውን እስከ አሁን ለምን … Continue reading ሰማያዊ ኢኮኖሚ – የወደፊት ተስፋ የሆኑትን ወጣት ባህረኞች መንግስት ለምን ረሳቸው?

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሎጅስቲክስ ስትራቴጂ 2011 – 2020 በእኔ እይታ

አዲሱን የሃገራችንን ብሄራዊ የሎጅስቲክስ ስትራቴጂ 2011 - 2020 (National Logistics Strategy 2018 - 2028) ከቀናት በፊት የትራንስፖርት ሚኒስትርና የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣናት ባሉበት በሸራተን ሆቴል ''ለባለድርሻ አካላት'' ይፋ ሆኗል። ይህ ባለ100 ገጽ ሰነድ እጄ ላይ ስለገባ በጥሞና ካነበብኩት በኋላ የራሴን እይታ እንደሚከተለው አስፍሬያለሁ። ብሄራዊ የሎጅስቲክስ ስትራቴጂ ለምን አስፈለገ? በአጭሩ የሃገራችን እድገት ማነቆ ከሆኑበት ነገሮች አንዱ ሎጅስቲክስ … Continue reading የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሎጅስቲክስ ስትራቴጂ 2011 – 2020 በእኔ እይታ

የባህረኞች መብት – International Maritime Convention (MLC)

ክፍል 1 የመርከብ ንግድና የባህረኞች ስራ በባህሪው አለም አቀፋዊ ነው። መርከብ ላይ የሚሰሩ ባህረኞችም በአብዛኛው ግዜ በስራ ላይ የሚቆዩት ከሚኖሩበት ሃገርና ከሚያሰራቸው ካምፓኒ ቢሮ ርቀው ነው። መርከብ ላይ የሚቀጥሩዋቸውም ወይም አሰሪዎቻቸው ዋና ቢሮዋቸው አንድ ሃገር ሲሆን፤ መርከቧ የተመዘገበችው ደግሞ ሌላ ሃገር ነው። በተለይ አሁን ባለው የመርከብ አሰራር ለምሳሌ መርከቧ የተመዘገበችው ፓናማ ሃገር ፤ የመርከቧ ባለቤት … Continue reading የባህረኞች መብት – International Maritime Convention (MLC)

የኢትዮጵያ ሎጅስቲክስ ተግዳሮቶች

Photo credit: ESLSE ሎጅስቲክስ ለአንድ ሃገር እድገት ወሳኝ እንደሆነ ለሁላችንም ግልጽ ነው። ሎጅስቲክስ የንግድ እንቅስቃሴውን ከማነቃቃት ባለፈ የሃገራችን አስመጭ እና ላኪዎች በአለም ገበያ ላይ ያላቸውን ተወዳዳሪነት በእጅጉ ትጽእኖ ያሳድራል። የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፤ የኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ አሁን ላይ ያሉት ችግሮች እና እንቅፋቶች የሚወገዱበት ወይም የሚቀንሱበት መንገድ እቅድ ተይዞለት መሰራት ካልተጀመረ፤ በሃገሪቱ የአቅርቦት ሰንሰለት ላይ የበለጠ ፈታኝ … Continue reading የኢትዮጵያ ሎጅስቲክስ ተግዳሮቶች